የፌደራልና የክልል ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጉብኝት እያደረጉ ነው።

39

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ኢንጅነር ነጋሽ ዋገሾ (ዶ.ር) እና የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር እርስቱ ይርዳው በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጉብኝት እያደረጉ ነው።

የጎንደር ከተማ ኮሙኒኬሽን መረጃ እንደሚያሳየው በጉብኝት ወቅት በመሰረተ ልማት ዘርፍ በግብርናና በኢንቨስትመንት ዘርፎች የተከናወኑ ሥራዎች የጉብኝቱ አካል ሁነዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleሰኔ 9/ 2016 ዓ.ም ይሰጥ የነበረው የሬሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና በዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት መቀየሩን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።
Next articleኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶች ሥልጠና ሰጠች።