ዜናአማራ በሰሜን ወሎ ዞን “ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል” በሚል መሪ ቃል ምክክር እየተደረገ ነው። June 6, 2024 21 ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የሃብሩ ወረዳ እና የመርሳ ከተማ አስተዳደር “ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል ” በሚል መሪ ቃል ምክክር እየተደረገ ነው። በመድረኩም የፌደራል ፣ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ አመራሮች እንዲኹም የመከላከያ ከፍተኛ መኮነኖች ተገኝተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በ2017 በጀት ዓመት አበይት ተግባራትን በመፈጸም ስኬታማ እንደነበር ኅብር…