ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሲንጋፖር የመጀመሪያ ቀን ጉብኝታቸው በብሔራዊው የእፅዋት ማዕከል ባህላዊውን እፅዋት የመሰየም ሥነሥርዓት ተካፍለዋል።

66

በሥነ ሥርዓቱም በኢትዮዽያ እና ሲንጋፖር መካከል ያለውን መልካም ወዳጅነት እና የጋራ መንፈስ ለማመላከት ‘አራንዳ ዐቢይ አሕመድ ዝናሽ ታያቸው’ የተሰኘ የኦርኪድ አበባ በስማቸው ተሰይሞላቸዋል።

Previous articleበደቡብ አፍሪካ የተካሄደው ምርጫ የዴሞክራሲ መርኾዎችን ያከበረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
Next article“ከሲንጋፖር ጋር የተደረገው የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከኢትዮጵያ ጋር ተባብሮ ለመሥራት ፈቃደኝነት የታየበት ነው” አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ