ዜናአማራ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶች የሀገር ዋልታና መከታ የኾነውን መከላከያ ሠራዊት እየተቀላቀሉ ነው። May 28, 2024 16 ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶች የሀገር ዋልታና መከታ የኾነውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል በዚህ መልኩ እየተመሙ መኾኑን ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ምክር ቤቶች የሕዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ዋነኛ ዓላማቸው ነው።