ዜናአማራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)የቻይና ኮሚኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን ካምፓኒ (ሲሲሲሲ) ሊቀመንበር ዋንግ ቶንግዙን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል። May 23, 2024 15 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ሀገሪቱ ባሉ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሥራዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ ያለውን ሲሲሲሲ የበለጠ ትኩረት እና ኢንቨስትመንት ሊያደረግባቸው የሚችሉ ሀገራዊ እምቅ ሃብቶችን አስመልክቶ ውይይት አድርገዋል። ተዛማች ዜናዎች:የኢትዮጵያ ቡና የራሱን መለያ ይዞ ወደ ዓለም ገበያ እንዲገባ ምን እየተሠራ ነው?