የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ ለማካሄድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ።

14

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሀመት በኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና በሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴይን አሚር አብዶላሂያን እንዲሁም በሌሎች ባልደረቦቻቸው ድንገተኛ ሞት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ተገልጿል።

ሊቀመንበሩ በአደጋው የተሰማቸውን ከልብ የመነጨ ሀዘን ከገለጹ በኃላ የአፍሪካ ኅብረት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከወንድም የኢራን ሕዝብ ጎን እንደኾነ ተናግረዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየአፍሪካ ኅብረት በኢራን መሪዎች ድንገተኛ ሞት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ገለጸ።
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ።