ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል።

185

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል።
በዚህም መሰረት፡-
1. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር፣
2. አብረሃም በላይ (ዶ.ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር እና
3. መሀመድ እንድሪስ (ዶ.ር) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተሹመዋል::
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleእንደ ሀገር ወደ ዲጂታላይዜሽን ለሚደረገው ሽግግር የተጀመሩ ሥራዎችን በውጤት መምራት እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ አሳሰቡ።
Next articleየወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ማጎልበት እንደሚገባ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡