
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የሥራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮቻችን አንዱ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)።
ዛሬ በከተማ እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስርያ ቤት ምድረ ግቢ የተሠሩት ሥራዎች ብሎም በከተማ ልማት ሥራ አኳያ ያሉትን ርምጃዎች ለመመልከት ጉብኝት ማድረጋቸውንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት አስታውቀዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
