ዜናአማራ አያት ሪል እስቴት የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመቀላቀል የ6 ሚሊየን ብር አስተዋፅኦ አደረገ። May 14, 2024 15 ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ”ጽዱኢትዮጵያ” ንቅናቄ እየተደረገ ያለው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው። በዚህም መሰረት አያት ሪል እስቴት ንቅናቄውን በመቀላቀል የ6 ሚሊየን ብር አስተዋጽኦ አበርክቷል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ጎል ኢትዮጵያ ለመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።