
ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አነሳሽነት የተጀመረው ለ”ጽዱ ጎዳና፣ ኑሮ በጤና” ፕሮጀክት ዲጂታል ቴሌቶን ንቅናቄ እንደ ቀጠለ ነው።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አገኘሁ ተሻገር ንቅናቄውን ዛሬ በድጋሜ ተቀላቅለዋል። ሌሎች የማኅበረሰብ ክፍሎችም በንቅናቄው እየተሳተፉ ነው።
👉 አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር 10 ሺህ ብር
👉 ኦቪድ ሪል ስቴት 15 ሚሊየን ብር
👉 ቲ ኤፍ ጅ ጠቅላላ ንግድ 2 ሚሊየን ብር
👉 ከድር ሀሰን 100 ሺህ ብር
👉 እስማኤል ሀሰን 100 ሺህ ብር
👉 ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 250 ሺህ ብር
👉 ቦና ታደሰ 300 ሺህ ብር እና ሌሎችም እየተሳተፉ ነው።
ከጠዋት ጀምሮ በቀጠለው ንቅናቄ ግለሰቦች እና ድርጅቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!