ዜናአማራ ኦቪድ ግሩፕ ለጽዱ ኢትዮጵያ የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። May 12, 2024 16 ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኦቪድ ግሩፕ በስሩ ባሉ ድርጅቶች ለጽዱኢትዮጵያ የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። ኢቢሲ እንደዘገበው የኦቪድ ግሩፕ ባለቤት አቶ ዮናስ ታደሰ በግላቸው 1 ሚሊዮን ብር ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ገቢ አድርገዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በትምህርት ቁሳቁስ እና በምግብ እጥረት ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መራቅ የለባቸውም።