ዜናአማራ አቶ ያደታ ጁኔዲ ለ#ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። May 12, 2024 24 ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ#ጽዱ-ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ንቅናቄ እንደቀጠለ ነው። አቶ ያደታ ጁኔዲ #ጽዱ-ኢትዮጵያ ንቅናቄን በዲጅታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር የ50 ሚሊየን ብር ገቢ የማሰባሰብ ንቅናቄን በመቀላቀል የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብቷን የመጠቀም መብቷን ያረጋገጠችበት ነው።