
ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ በጣና ላይ ሲራመድ ታያለህ፤ ኧሯ ዓባይን በእግርህ ትወጣለህ ወይ? ይባል ነበር። ዓባይ እና ጣና አንዱ ካንዱ ጋር አይዛመዱም፤ ጣናም የዓባይን ውኃ አያስቀርም፤ ዓባይም የጣናን ውኃ አይወስድም።
የጎርጎራ ሎጅ ፕሮጀክት እና አዲሱ የዓባይ ድልድይ ግን ዓባይ እና ጣናን አዛምደዋቸዋል። ሁለቱም ፕሮጀክቶች ጣና እና ዓባይን የሚመጥኑ ናቸው። እናማ አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ “ውኃ እንደ ቁምነገር ሰውን ካስከበረ፤ ዓባይ እና ጣና ሀገሬ ነበረ” ማለት አሁን ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!