
ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጽዱ ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴሌቶን ማሰባሰቢያ በተጀመረ በአንድ ሰዓት ውስጥ ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል። ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
መርሐ ግብሩ እንደቀጠለ ሲኾን በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ዜጎች በመሳተፍ ላይ ናቸው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!