የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ ተካሄደ።

138

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ መካሄዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleግዙፏ “ዓባይ ሁሉት” መርከብ ላሙ ወደብ ደረሰች።
Next articleከሩሲያ ለኢትዮጵያ የተሰጠ ተቋም