በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 230 ያህሉ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

32

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 230 ያህሉ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።

በኦማን የሚገኙ 1 ሺህ 590 ኢትዮጵያውያን ዛሬ እና ሐሙስ በሚደረጉ ስድስት በረራዎች ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ መባሉን የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት መረጃ ያሳያል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ዛሬ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ጋር የተያያዙ ሰፋ ያለ መጠነ ርዕይ ያላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
Next article“ከኢትዮጵያ ለዓለም የሥራ ገበያ የሚቀርበው የሰው ኀይል ሥልጠና የመዳረሻ ሀገራትን ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ ሊኾን ይገባል” የዓለም ባንክ