ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋሩ።

8

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋዊያን እና ለአቅመ ደካሞች የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ ማጋራታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየትንሳኤ በዓል በዓለም የምሥራቅ ኦሪዮንታል አብያት ክርስቲያናት አማኞች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
Next articleየተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና አምባሳደሮች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።