የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።

56

ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!!

በዓሉን ስናከብር ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተማርነውን ትህትናን እና መከባበርን በመላበስ፣ የተቸገሩ ወገኖቻችንን በተለመደው ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በመደጋገፍ እና በመረዳዳት ሊኾን ይገባል።

በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል!

ፋንቱ ተስፋየ

የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ

ባሕር ዳር-ኢትዮጵያ

ሚያዚያ 2016 ዓ.ም

Previous articleየአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት
Next articleየአቶ ይርጋ ሲሳይ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት!