ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ ባሕር ዳር ገቡ።

54

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።

ከፍተኛ መሪዎቹ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እንዲሁም የከተማዋ ነዋሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። በቆይታቸው በወቅታዊ የፀጥታ እና የሰላም ሥራዎች ዙሪያ እንደሚዎያዩ ይጠበቃል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መጪውን የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ።
Next articleከ200 በላይ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የ2016 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ እንደሚካሄድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።