
👉እስካሁን ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ከውጭ ተጓጉዞ ጂቡቲ ወደብ ደርሷል
👉11 ሚሊዮን 79 ሺህ 21 ኩንታል ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ በመሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት ለአርሶ አደሮች እየቀረበ ነው
👉ሚያዝያ 22/ 2016 ዓ.ም 636 ሺህ 600 ኩንታል ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ጂቡቲ ወደብ ደርሳለች
👉በተመሳሳይ ከ11 ቀናት በኋላ 543 ሺህ ኩንታል ተጨማሪ ማዳበሪያ ወደብ እንደሚደርስ ይጠበቃል
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን