ዜናአማራ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለአንድ የአብን ከፍተኛ አመራር ሹመት ሰጡ። April 30, 2024 286 ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር ለሆኑት ለአቶ መልካሙ ፀጋዬ ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረትም አቶ መልካሙ ጸጋዬ የክልሉ ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዘርባጃን የተለያዩ ተቋማትን ጎበኙ።