ዜናኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ 9 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጀመረ። April 29, 2024 37 ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ የ9 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በግምገማ መድረኩ ላይም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን ጨምሮ የዋና ጽሕፈት ቤቱ የዘርፍ ኀላፊዎች እንዲሁም የክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች መገኘታቸውን ከፓርቲው ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የመጣው አንጻራዊ ሰላም በግብር አሠባሠቡ ላይ አወንታዊ ለውጥ እያመጣ ነው።