ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ጎንደር ገቡ።

33

ጎንደር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ ሙሐመድ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ጎንደር ከተማ ገብተዋል።

የጎንደር ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሀይ እንዲሁም ሌሎች የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር አጼ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየጎንደር ከተማ አሥተዳደር 34 ነጥብ 2 ሄክታር መሬት ለ46 ባለሃብቶች ርክክብ አደረገ።
Next articleኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገለጸች።