የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

24
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የለውጡን መንግሥት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በሕዝባዊ መድረኩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የፌደራል፣ የክልልና የዞን አመራሮች እንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች ተገኝተው ለውጡን የሚደግፉ የተለያዩ መልዕክቶችን በማስተላለፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ ዘገባው የኢቢሲ ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርእይን ጎበኙ።
Next articleከፈረስ ወደ ትራክተር እርሻ የተሸጋገሩት አርሶ አደር!