ዜናአፍሪካ ኬንያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ መግባቱ ተረጋገጠ። March 13, 2020 230 ኬንያ ውስጥ የመጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ግለሰብ መገኘቷን ሲጂቲኤን ዘገበ። የመጀመሪያዋ የቫይረሱ ተጠቂ ኬንያዊት አሜሪካ ቆይታ በለንደን በኩል ከሳምንት በፊት ወደ ናይሮቢ የገባች እንደሆነ ነው የተነገረው። ተዛማች ዜናዎች:"ሕጻናት ላይ ካልሠራን ለትውልድ የሚተርፍ እዳ እንተዋለን" ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ