በ250 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው አግማስ ውኃ ፋብሪካ ተመረቀ።

40

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ ወረዳ በ250 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው አግማስ የውኃ ፋብሪካ ተመርቋል።

በምረቃ ሥነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አሊ መኮንን፣ በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ወሎ ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ተስፋ ዳኛው፣ ሌሎች የክልል፣ የዞን እና የወረዳ መሪዎች እና አልሚ ባለሃብቶች ተገኝተዋል፡፡ መረጀው የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ነው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ለመግባባት እና ለመነጋገር ድልድዮችን መፍጠር እንችላለን” የሰላም ሚኒስቴር
Next articleቢጂአይ ኢትዮጵያ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የመማሪያ ክፍል ግንባታ ማስጀመሩን ገለጸ።