1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአጣዬ ከተማ እየተከበረ ነው።

10

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዒድ አልፈጥር ሰላት በዓል ላይ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ፣ በብልጽግና ፓርቲ የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኤልያስ አበበ፣ የ112ኛ ኮማንዶ እና አየር ወለድ ክፍለ ጦር አዛዥ፣ የአጣዬ ከተማ ከንቲባ እና አስተባባሪ አመራሮች ተገኝተዋል።

የሰሜን ሸዋ ዞን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን መምሪያ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳሰፈረው በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከናወነ ይገኛል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሸዋ ሮቢት ከተማ እየተከበረ ነው።
Next article“ፊታችንን ወደ አሏህ አዙረን ድዓዋ በማድረግ ለሰላም እንጸልይ” ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ