ዜናአማራ 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሸዋ ሮቢት ከተማ እየተከበረ ነው። April 10, 2024 18 ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል ለማክበር በርካታ የሃይማኖቱ ተከታዮች ከማለዳ ጀምሮ ወደ ሸዋ ሮቢት ስታዲየም በመትመም ታድመዋል። በመርሐ ግብሩ የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከናወኑ ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:አሚኮ ቀዳሚ ኾኖ በብሔረሰቦች ቋንቋ መሥራቱ ረጅም ራዕይ ያለው መኾኑን ያመላክታል።