1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።

33

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በተከበረው የዒድ አልፈጥር ሰላት በዓል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች፣ የአዲስ አበባ እስልምና ምክርቤት (መጅሊስ) አመራሮች እና የከተማዋ የሙስሊም ማኅበረሰብ ተገኝተዋል።

በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው የዒድ ሶላትም ተጠናቅቋል።

ዘጋቢ፡- አንዱዓለም መናን

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ቅዱስ ቁርአን በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሐመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው” ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን
Next article1ሺህ 445ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነዉ።