ዜናአማራ 1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ እየተከበረ ነው። April 10, 2024 23 ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ሕዝበ ሙስሊሙ እና የሃይማኖት አባቶች በተገኙበት ነው እየተከበረ ያለው። በዓሉ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ እየተከበረም ይገኛል። ዘጋቢ፡- ደጀኔ በቀለ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በሰሜን ሸዋ ዞን ጉዳት እያደረሰ ላለው የትራፊክ አደጋ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ።