ዜናአማራ በወልቃይ ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የወልቃይት ወረዳ ነዋሪዎች ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል ፡፡ April 8, 2024 37 ባሕር ዳር፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰልፎቹ “ሀገራዊ ለውጡ ኢትዮጵያን የታደገ እና ኅልውናችንን ያስቀጠለ ነው፣ ውስጣዊ ሰላማችንን በማጽናት ውጫዊ ተጽዕኖዎችን በድል እንወጣለን፣ የክልላችንን አንጻራዊ ሰላም በአጭር ጊዜ ወደ ዘላቂ ሰላም እናሸጋግረዋለን” ወዘተ የሚሉ መሪ ቃሎች ተሰምተዋል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በክልሉ መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በታች…