የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የገቢ አሠባሰብ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።

20

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ “ግብር ለሀገር ክብር” በሚል መሪ መልዕክት ምስጉን ግብር ከፋዮችን፣ ታታሪ ሠራተኞችን እና አጋር አካላትን ለማበረታታት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።

በመድረኩ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም የገቢዎች ሚኒስትር የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየህዳሴ ግድብ ሀገራዊ ሃብት መፍጠር የሚያስችል ወሳኝ ተግባር ነው ሲሉ አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር) ገለጹ።
Next article“ግድቡ እንደ ላሊበላ፣ አክሱም እና ፋሲል የሀገር ኩራት የሚኾን ሃብት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ