
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሠ/ቅ.ማ/1131/2016 በቀን 16/07/2016 ዓ/ም ኦሮምኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1 ባወጣው ጊዜያዊ የአጭር ጊዜ /በኮንትራት/ የቅጥር ማስታወቂያ በኦንላይን ተመዝግባችሁ ሆኖም ግን የትምህርት ማስረጃ ስላላየያዛችሁ በቀጣዩ ሊንክ
ስማችሁን እየመረጣችሁ የትምህርት ማስረጃችሁን እስከ 25/07/2016 ዓ.ም ድረስ እንድታያይዙ እያሳወቅን የትምህርት ማስረጃችሁን ካልተያያዘ ያልተመዘገባችሁ መሆኑን እንድታውቁት እናሳስባለን፡፡