ምሥጋና 🙏

37

የበጎነት አርዓያ!

አበበች ጎበና (እዳዬ)

🙏 የበጎነት ጉዞ ከ1928 እስከ 2013!
🙏 በ1928 ዓ.ም ተወለዱ
🙏 የ11 ዓመት ልጅ እንዳሉ የቀረበላቸውን የጋብቻ ጥያቄ በመቃወም አዲስ አበባ ገቡ
🙏 በአዲስ አበባ ሥራን ሳይንቁ ከግለሰቦች ቤት እስከ ምርት ክፍል ኃላፊነት አገልግለዋል
🙏 በ1972 ዓ.ም ሁለት ሕፃናትን በመያዝ አበበች ጎበና ሕፃናት እንክብካቤና ልማት ማኅበርን መሰረቱ
🙏 ክብርት ዶክተር አበበች ለ41 ዓመታት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሕፃናትን ተንከባክበዋል
🙏 በድኅነት ቅነሳ ፕሮግራሞችም ከ1 ነጥብ 5 ሚልዮን በላይ ለሚሆኑ የኅብረተሰብ ከፍሎች ድጋፍ ሰጥተዋል
🙏 ያሳደጓቸው ልጆች ‘እዳዬ’ ብለው ይጠሯቸው ነበር
🙏 ከጅማ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ድግሪ በሰብአዊነት አግኝተዋል
🙏 በአፍሪካ ደረጃ ማዘር አፍሪካ (እናት አፍሪካ) ከደቡብ አፍሪካ አግኝተዋል
🙏 ሰኔ 27/2013 ዓ.ም በ85 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል

Previous articleኅብረት ሥራ ማኅበራት ያሉባቸውን ችግሮች ለመፍታት የሪፎርም ሥራ መጀመሩን የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ገለጸ።
Next articleየ30 ሜትር ስፋት ያለው አስፋልት ቀለበት መንገድ በሦስት ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።