
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮዽያ የሀገር በቀል ለውጥ አጀንዳ፣ ብሔራዊ የ10 ዓመት ዕቅድ፣ የዘላቂ ልማት ግቦች ዕቅድ፣ የአፍሪካ ኅብረት አሕጉራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ማዕቀፍ ውስጥ የመነጨው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በኢትዮጵያ ፈጠራ እና የእውቀት መሠረት ያለው ኢኮኖሚ ለማደርጀት ያለመ ነው።
በዛሬው ውይይት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ ዲጂታል ጉዞ የተገለጠበትን መንገድ አፅንዖት ሰጥተው አንስተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!