
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሐቤቴ ወረዳ እና በዓለም ከተማ ካሚገኙ የሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊው የወረዳውና የከተማው ሰላም ዙሪያ ምክክር አካሂደዋል። በውይይቱም የጋጠሙ ችግሮችንና የመፍትሄ መንገዶችን የሃይማኖት አባቶች አንስተዋል። ለዘላቂ ሰላም መፅናት ተናብበንና ተግባብተን ለአካባቢዉ ዘላቂ ሰላም መሥራት አለብን ብለዋል የሃይማኖት አባቶች።
መረጃው የሰሜን ሸዋ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!