“ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

55

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ማኀበረሰብ በተለይም ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልአክት፤ “ዛሬ ጠዋት ከነዚህ ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር በጠቃሚ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል” ብለዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበጎንደር ከተማ ኀላፊነታቸውን ባልተወጡ 21 የሥራ ኀላፊዎች ላይ አሥተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ፡፡
Next article“ባሕር ዳርን ጽዱ፣ ለነዋሪዎቿ ምቹ እና ጎብኚዎችን የምትስብ ለማድረግ እየተሠራ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው