“የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ላደረገው ያላሳለሰ ድጋፍ እናመሰግናለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

29

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ላደረገው ያላሳለሰ ድጋፍ እናመሰግናለን” ብለዋል በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበማኅበረሰቡ ተሳትፎ በ50 ሚሊዮን ብር በሚገመት ወጭ አምስት መድኃኒት ቤቶች ተገንብተው መጠናቀቃቸውን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ገለጸ።
Next article“ለሀገር አቀፉ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በምናደርገው ዝግጅት የመጻሕፍት እጥረት ችግር ፈጥሮብናል” ተማሪዎች እና መምህራን