ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሳምንታት ከተደረጉ ውይይቶች በመቀጠል በዛሬው ዕለት ከኢትዮጰያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ገልጸዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!