ዜናአፍሪካኢትዮጵያ “ዛሬ ከሰዓት በኋላ የኡጋንዳ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ካጉታ ሙሴቬኒን መልዕክት ለማድረስ የመጡትን የኡጋንዳ የፍትህና የሕገ መንግሥት ጉዳዮች ሚኒስትር የተከበሩ ኖበርት ማኦን ተቀብያለሁ። በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይም ውይይት አድርገናል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) March 15, 2024 57 ተዛማች ዜናዎች:በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን የጉዳት መጠን 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሠራ ነው።