
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምስራቅ አማራ ኮማንድፖስት የአካባቢውን ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ሥራዎች በኮምቦልቻ ከተማ እየገመገመ ነው።
የቀጣናው ኮማንድፖስት በኮምቦልቻ ከተማ የአካባቢውን ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ሥራዎች በሚገመግምበት መድረክ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴንን ጨምሮ የመከላከያ ሰራዊት እና የጸጥታ መዋቅሩ የኮማንድፖስት አባላት መገኘታቸውን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ኮምዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ጠቁሟል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!