የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት ሁለተኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል።

46

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት ሁለተኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል።

ግምገማው አራቱን የአስተዳደርና ፍትህ፣ የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ ዘርፎችን በተመለከተ በቀረቡ አፈፃፀሞች ላይ በማተኮር ተጀመሯል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሰል የግምገማ መድረኮች በመንግሥት ተቋማት የመፈፀም ባህልን ለማዳበር የጀመሯቸው መኾናቸው ይታወሳል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበአማራ ክልል ከ187 ሺህ 800 በላይ የገጠር ነዋሪዎች አማራጭ የኃይል ምንጭ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ኾኑ
Next articleየኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነት እና ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ ዲጅታል ሽግግርን መተግበር እንደሚያስፈልግ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ገለጸ፡፡