በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ የሎጎ ሐይቅ ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክትን ቅድመ ዝግጅት ጎበኘ።

21

ደሴ፡ የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑክ ቡድኑ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ላይ በገበታ ለትውልድ የሚለማውን ፕሮጀክት ቀጣይ ሥራውን ለማስጀመር የቦታ መረጣ እና የቅድመ ዝግጅት ሥራውን ተመልክቷል።

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴንን ጨምሮ የሚመለከታቸው አካላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በጉብኝቱ ላይ ተገኝተዋል፡፡
ፕሮጀክቱ 13 ነጥብ 6 ሄክታር መሬት ላይ እንደሚያርፍ ተገልጿል።

ዘጋቢ፡- ማህሌት ተፈራ

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡
Next article“ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው፣ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው” አቶ አደም ፋራህ