ዜናኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ተለቀቀ። February 26, 2024 181 ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግል እና የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2016 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት መለቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የመውጫ ፈተና ውጤቱን ከዛሬ ጀምሮ ከታች ባለው ሊንክ መመልከት እንደሚቻል ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። https://result.ethernet.edu.et ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ለጥንቃቄ፦ በድምጽ ጥሪ አማካኝነት የሚፈጸም የሳይበር ጥቃት፦