
ሁመራ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማችነትን ለዘላቂ ሰላምና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ ከተማ ሰላምን በማጽናት ዙሪያ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
በውይይቱ በአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ምክር ቤት የሕግ ፍትሕ እና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሴ ጥላሁን (ዶ.ር)፣ የዞን አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳታፊ ኾነዋል።
ዘጋቢ – ያየህ ፈንቴ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!