
ገንዳ ውኃ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ መልእክት በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የአማራ ክልል የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ቢሮ ኀላፊ ዛውዱ ማለደን ጨምሮ የምዕራብ ጎንደር ዞን፣ የመተማ ዮሐንስ እና ገንዳ ውኃ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!