“የጋራ ትርክት የኾነውን ኅብረ ብሔራዊነት እያጎለበትን እንቀጥላለን” የወላይታ ዞን አሥተዳዳሪ

22

አዲስ አበባ: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለ ሰባት በሯ ከተማ እንግዶቿን ልትሸኝ ሽር ጉድ እያለች ትገኛለች።

9ኛውን የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም እያካሄደች የሰነበተችው የደቡብ ኢትዮጵያዋ ወላይታ ሶዶ ከተማ እንግዶቿን ለመሸኘት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እያካሄደች ነው።

በዚህ መርሐ ግብር የተገኙት የወላይታ ሶዶ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ሳሙዔል ፎላ ፎረሙ ስላማዊ እና ስኬታማ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ሚና የነበራቸውን ሁሉ አመሥግነዋል፡፡

ዋና አሥተዳዳሪው ሳሙዔል ፎላ በመልእክታቸው “የጋራ ትርክት የኾነውን ኅብረ ብሔራዊነት እያጎለበትን እንቀጥላለን” ብለዋል፡፡

ዘጋቢ፡- እንዳልካቸው አባቡ

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበአንድ ቀን ጫጩት ማሳደግ ሥራ ውጤታማ መኾን መቻላቸውን በደባርቅ ከተማ በዘርፉ የተሰማሩ ወጣቶች ተናገሩ
Next articleወጣቶች ምክንያታዊ በመኾን የሀገር ሰላም እንዲጠበቅ የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው።