“ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

19

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታወቁ።

“ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተናል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዛሬው ስብሰባ በክልሉ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በቅርቡ ከተደረጉ ውይይቶች የቀጠለ መኾኑን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች የሚያስከብሩ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራዎች ተከናውነዋል።
Next article“የፀጥታ ችግሩን ለመፍታት ቀዳሚ መንገዳችን ሰላማዊ አማራጮችን መከተል ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ