የአማራ ክልል ምክር ቤት የሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎውን ጀምሯል።

59

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎውን ጀምሯል።

በሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የክልሉ አሥፈጻሚ አካላት ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ይጠበቃል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበአማራ ክልል ወደ ውጭ ከተላከው የእንስሳት ሃብት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱ ተገለጸ።
Next article“የውኃ ፕሮጀክት ግንባታዎች ማኅበረሰብ መር መኾን አለባቸው” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)