
ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌደራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች ባሕር ዳር ገብተዋል።
ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎቹ ባሕር ዳር ሲደርሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጀዳዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!